100% found this document useful (2 votes)
3K views30 pages

Dec 2013

Uploaded by

Kambata Kawe
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as PPT, PDF, TXT or read online on Scribd
100% found this document useful (2 votes)
3K views30 pages

Dec 2013

Uploaded by

Kambata Kawe
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as PPT, PDF, TXT or read online on Scribd
You are on page 1/ 30

1

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ መንግስት


ሳይ/ኢንፎ/ቴክ/ቢሮ
በቲም መተዳደሪያ ሞዴል ሰነድ ላይ

ለመምሪያ/ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ለባለሙያዎች የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና

የካቲት /2014 ዓ.ም


ዲላ
የውይይቱ ዋና ዋና አጀንዳ
ክፍል አንድ፡- አጠቃላይ

ክፍል ሁለት፡- የቲሙ ዓላማ፣ ተፈላጊ የግብ ስኬትና

በጥረት ተደራሽ ግቦች

ክፍል ሦስት፡- የቲም አደረጃጀት አሰራርና አተገባበር

ሂደት

3
የውይይቱ ዓላማ

 የተቋም ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በቲም መተዳደሪያ


ሞዴል ሰነድ ላይ የጋራ ውይይት በማድረግ፡-
 ወጥ የሆነ ግንዛቤ በመያዝ፣
በማላመድና ወደ ተግባር በመግባት፣
ውጤታማ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው፡፡

4
መግቢያ

 አንድ ተቋም የተቋቋመበትን ዓላማ ለማሳካት ግልፅና ሊሳካ የሚችል፡-


 አደረጃጀት፣

 አሰራርና

 ውጤታማ የሆኑ ተቋማዊ ባህሎችን ማጎልበት ይኖርበታል፡፡

 ከዚህ አንጻር የቲም ለተደራጀት፡-


 የፈጻሚዎችን ተግባርና ኃላፊነት በግልጽ አሰቀምጦ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ፣

 ለቲሙ የሚሰጠው የመፈጸሚያ ግብዓት ከሚያስገኘው ውጤት ጋር ተመጣጣኝ መሆኑን ለማረጋገጥ፣

 ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ እና
 በዕቅድ አተገባበር ሂደቱ የሚኖረውን የጋራ ግንኙነትና ትስስር ወደ ሚጠበቀው የመጨረሻ ውጤት ለማድረስ
የሚያስችል አቅጣጫ ለማመላከት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህ ሰነድ ተዘጋጅቷል፡፡
6
1.1. የተቋሙ ስም፡- ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

1.2. የዘርፉ ስም፡- ተቋማዊ ለውጥና አቅም ግንባታ

1.3. የዳይሬክቶሬቱ/የስራ ክፍሉ ስም፡- የሪፎርም ጉዳዮች አማካሪ ቲም

1.4. የቲሙ ስም፡- ስኬት

1.5. የሰነዱ ዓላማና አስፈላጊነት

1.5.1. የሰነዱ ዓላማ

 በዳይሬክቶሬቱ/በስራ ክፍሉ ውስጥ ያለውን ቲም፡-


 በመገንባት፣

 የዕቅድ አፈፃፀምን ውጤታማነትን በማሳደግና

 የተገልጋዩን ህብረተሰብ እርካታ በመጨመር

 መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ነው፡፡


7
1.5.1. የሰነዱ አስፈላጊነት

 በዳይሬክቶሬቱ/በስራ ክፍሉ ውስጥ የሚገኙ የቲም አባላት ወጥ


በሆነ አሠራር እንዲመሩ ለማድረግ፣

 አመራሩ፡-
 ወቅቱን የጠበቀ የክትትልና ድጋፍ ሥርዓት
በመፍጠርና

 የአገልገሎት አሰጣጥና የዕቅድ አፈፃፀም ማነቆዎችን


በመፍታት፣

 የተገልጋዩን ዕርካታ ለማሳደግ፣


 በተቋሙ ውስጥ የቲም አደረጃጀትና ግንባታን ቀጣይነት
8
በማረጋገጥ ተቋማዊ ለውጥንና ውጤታማነትን ለማረጋገጥ፣
1.6. የተቋሙ ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች

1.6.1. ተልዕኮ

 የመንግስት ተቋማት በአዋጅ የተሰጣቸውን ተልዕኮ በቅልጥፍናና


በውጤታማነት በመወጣት ፖሊሲና ስትራቴጂዎችን በብቃት

ማሳካት እንዲችሉ፣

 የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ስራዎችን በብቃት መምራት፣


 የለውጥና የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ፕሮግራሞች
በውጤታማነት እንዲተገበሩ በመከታተል፣ በመደገፍ፣ በማስተባበርና

በመቆጣጠር፣

 ህዝብንና ዜጋን የሚያገለግል ጠንካራና ውጤታማ የመንግስት አስተዳደር


ስርዓት እንዲኖር ማድረግ ነው፡፡ 9
 
1.6.2. ራዕይ

 በ2017 ዓ.ም. ተልዕኮውን በውጤታማነት መፈጸም የቻለ፣ በሥነ-ምግባሩ የተመሰገነ ነጻ፣


ገለልተኛና ብቃት ያለው የመንግስት አገልግሎት ዘርፍና አገልጋይ እውን ሆኖ ማየት፡፡

1.6.3. እሴቶች

ሀ. ችግር-ፈቺነት

ለ. ቅድሚያ ለብቃትና ልህቀት

ሐ. ውጤታማነትና ቅልጥፍና

መ. ለለውጥ ዝግጁነት

ሠ. ክብር ለተገልጋይ

ረ. አካታችነት

10
1.7. የዳይሬክቶሬቱ/የስራ ክፍሉ ዋና ዋና አገልግሎቶች (Milestones)

 የክፍተት ዳሰሳ ጥናት የማካሄድ ሥራ


 አዳዲስ የሪፎርም ሰነዶችን የማመንጨትና የማላመድ ሥራ
 የሪፎርም መሣሪያዎች የህግ ማዕቀፎችን አዘጋጅቶ ተደራሽ የማድረግ ሥራ
 ሥልጠና የመስጠት አገልግሎት
 ማስተግበሪያ ማኑዋል አዘጋጅቶ ስራ ላይ የማዋል አገልግሎት
 በቢፒአር መሠረት የማማከር አገልግሎት
 መረጃ ማሰባሰብ፣ ማደራጀትና ስራ ላይ የማዋል ሥራ
 የአፈጻጸም ክትትልና ድጋፍ የማድረግ ሥራ
 የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አዘጋጅቶ የማቅረብ
 የተገልጋይ ዕርካታ ዳሰሳ ጥናት በማካሄድ የመፍትሔ ሀሳቦችን የማቅብ ሥራ
 የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት በማካሄድ የመፍትሔ ሀሳቦችን የማቅብ ሥራ
11
1.8 የዳይ ሬ ክቶ ሬ ቱ /የስ ራ ክፍ ሉ ግ ብ ዓ ት ፣ ዋ ና ዋ ና ተ ግ ባራ ት ና ው ጤ ቶ ች


ግብብዓ
ዓቶቶች
ች ዋ
ዋናና ዋዋናና ው
ውጤጤቶ
ቶችች ስኬቶ ች

ተግግ ባራ
ባራ ት

 
 የተ
የተ ዘጋ
ዘጋ ጀ

የአሰ ራ
 የአሰ ራርር ፣፣ 
 የክፍ
የክፍ ተ
ተትት ዳሰ
ዳሰ ሳ
ሳ ጥ
ጥናናት
ት ማ
ማ ካሄ
ካሄ ድ

የአደረ የጥ
የጥ ና
ናትት ሰ
ሰ ነነ ድ

የአደረ ጃጀት
ጃጀት ና
ና 
 አዳዲ
አዳዲ ስ
ስ የሪ
የሪ ፎ
ፎርርም
ም ሰ
ሰ ነዶ
ነዶ ች
ችንን  የማ ስ ፈ ጸ ም
የማ 
 የተ
የተ ዘጋ
ዘጋ ጁ

የማ ስ
ስፈፈጸ
ጸምም ማ
ማመመን
ንጨጨት
ትናና ማ
ማ ላመ
ላመ ድ
ድ አቅ ማ ቸ ው
አቅ ሰ
ሰ ነዶ
ነዶ ች
ች ፣፣
አቅ ም ክፍ ተ
ም ክፍ ተትት 
 የሪ
የሪ ፎ
ፎርርም
ም መ
መሣሣሪ
ሪ ያዎ
ያዎ ች
ች የህ
የህ ግ
ግ ያደገ ተ ቋ ማ ት
 
 የተ
የተ ሰ
ሰጡጡ
የሥ ል
 የሥ ልጠጠና
ናናና ማ
ማ ዕቀ
ዕቀ ፎ
ፎችችን
ን ማ
ማ ዘጋ
ዘጋ ጀ
ጀትት  ያደገ
የማ ሥ
ሥ ል
ልጠጠና
ናዎዎች

የማ ማ
ማ ከር
ከር 
 ሥ
ሥ ል
ልጠጠና
ና መ
መስስጠ
ጠትት የተ ገል ጋ ይ
አገል 
 የተ
የተ ሠ
ሠጠጠ
አገል ግ
ግሎሎት
ት 
 ማ
ማስስተ
ተግግ በሪ
በሪ ያ
ያ ማ
ማኑኑዋ
ዋልል ማ
ማ ዘጋ
ዘጋ ጀ
ጀትት እር ካታ
ፍ የማ
የማ ማ
ማ ከር
ከር
ፍ ላጎት
ላጎት //ጥ
ጥ ያቄ
ያቄ 
 በቢ
በቢ ፒ
ፒ አር
አር መ
መሠሠረ
ረትት የማ
የማ ማ
ማ ከር
ከር
አገል
አገል ግ
ግሎሎት

አገል
አገል ግ
ግሎሎት
ት መ
መስስጠ
ጠትት

 የተ
የተ ደረ
ደረ ገገ

 መ
መረረጃ
ጃ ማ
ማሰሰ ባሰ
ባሰ ብ
ብ ፣፣ ማ
ማ ደራ
ደራ ጀት
ጀት ና
ና ስ
ስራራ
ክት
ክት ት
ትልልና

ላይ
ላይ ማ
ማዋዋል


ድጋጋፍ


 የአፈ
የአፈ ጻ
ጻ ጸም
ጸም ክት
ክት ት
ትልልና
ና ድ
ድጋጋፍ


ማድድረ
ረግግ

 የዕቅ
የዕቅ ድ
ድ አፈ
አፈ ጻጸም
ጻጸም ሪ
ሪፖፖር
ርትት ማ
ማ ዘጋ
ዘጋ ጀት
ጀት
 የተ
የተ ገል
ገል ጋ
ጋይይ ዕር
ዕር ካታ
ካታ ዳሰ
ዳሰ ሳ
ሳ ጥ
ጥናናት


ማ ካሄ
ካሄ ድ

የፋ 12
 የፋ ይ
ይዳዳ ዳሰ
ዳሰ ሳ
ሳ ጥ
ጥናናት
ት ማ
ማ ካሄ
ካሄ ድ

1.9. ትርጓሜዎች

1.9.1. ቲም ማለት፡-

 እርስ በርስ በመደጋገፍ የጋራ ዓላማን ለማሳካት የተሰለፉ ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ፣

 አንድ ሰው ብቻውን በብቃት ሊወጣቸው የማይችሉ ግቦችን በጋራ ለማሳካት የሚፈጠር እና


 የጋራ ተልዕኮን በህብረት ለመፈፀም የቆረጡ፣
 ለውጤቱ በጋራ ለመመስገን እና ለውድቀቱ የጋራ ተጠያቂነትን ለመቀበል ዝግጁ የሆኑ፣

 እንዲሁም ተደጋጋፊ ዕውቀትና ክህሎት ያላቸው የሰዎች ስብስብ ነው፡፡


1.9.2. ቲም የሚለው ስያሜ ዳይሬክቶሬቱን ወይም ሌሎች የስራ

ክፍሎችን የሚመለከት ነው፡፡

13
1.10. ቲሙ ትኩረት የሚያደርግባቸው መርሆች

 የስኬት መስፈርቶችን መወሰን (Define Success Criteria)፣


 በአርአያነት መምራት (Lead by Example)፣

 ለተደረገው አስተዋጽኦ ዋጋ መስጠት (Value all


Contributions) እና

 ስኬትን ማበረታታት (Reward Success) ናቸው፡፡


1.11. የተፈጸሚነት ወሰን፡- ይህ ሰነድ በዳይሬክተሬቱና ፈጻሚ

አባላት ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

14
15
2.1. የዳይሬክቶሬቱ/የስራ ክፍሉ ዓላማ
 የጋራ ተልዕኮን በህብረት ለመፈፀም፣
 ለውጤቱ በጋራ ለመመስገን፣
 ለውድቀቱ የጋራ ተጠያቂነትን ለመቀበል እና

 ተደጋጋፊነትን መሠረት ያደረገ የዕውቀትና ክህሎት ሽግግር ለማድረግ ነው፡፡


2.2. የዳይሬክቶሬቱ/የስራ ክፍሉ ተፈላጊ የግብ ስኬት
 የአሪፎርም መሣሪያዎችን በማመንጨትና በማላመድ፣ የተቋማትን የማስፈጸም አቅም ለማሳደግ
ስታንዳርዱን የጠበቀ የሥልጠናና የማማከር አገልግሎት እንዲሰጥ ይደረጋል፡፡

 የሪፎርም መሣሪያዎች አጠቃቀምን ውጤታማ ለማድረግ በስራ ክፍሉ ያሉትን አመራሮችና


ባለሙያዎች አቅም እንዲገነባ ይደረጋል፡፡
2.3. የዳይሬክቶሬቱ/የስራ ክፍሉ በጥረት ተደራሽ ግቦች
 የሰነድ ዝግጅቱ 90 ቀናት ይወስድ የነበረው በ25 ቀናት እንዲጠናቀቅ ይደረጋል፣
 የሥልጠና ሰነድ ዝግጅት ጥራት 30% የነበረው ወደ 100% እንዲያድግ ይደረጋል፣
 በሥልጠናና በማማከር አገልግሎት የሠልጣኝ እርካታ 50% የነበረው ወደ 90% እንዲያድግ
ይደረጋል፣

 30% የነበረው የክትትልና ድጋፍ አገልግሎት ወደ 90% እንዲያድግ ይደረጋል፣


 የሪፎርም መሣሪያዎች 50% በሰነድ ተደራሽ የነበረው ወደ 100% እንዲያድግ ይደረጋል፣
2.4. የተገልጋዮችና የባለድርሻ አካላት ፍላጎቶች

2.4.1. የተገልጋዮች ፍላጎቶች


ተ .ቁ አገል ግ ሎ ት የተ ገል ጋ ይ ፍ ላጎት ምርመ ራ
ጊዜ ጥ ራ ት ተ ደራ ሽነት የዕር ካታ
ደረጃ
1 ሰነድ የማዘጋ ጀት ሥ ራ 25 ቀናት 100% 100% 100%
2 ሥ ል ጠና የመስጠት ሥ ራ 100% 100% 100%
3 የማማከር አገል ግሎት 100% 100%
4 የክትትል ና ድጋ ፍ አገል ግሎት 100% 100%
5 የሪፎርም መሣሪያዎ ች ተደራሽ 100% 100% 100%
የማድረግ ሥ ራ
2.4.2. የባለድርሻ አካላት ፍላጎቶች

 ጥራት ያለውና ለመተግበር ቀላል የሆነ የሪፎርም መሣሪያዎች


ሰነዶች፣

 ፍላጎት ላይ የተመሠረትና ክፍተትን የሚሞላ ሥልጠናና


የማማከር አገልግሎት፣

 ቀጣይነትና ወቅታዊ የሆነ የክትትልና ድጋፍ፣


 ወቅታዊነቱን የጠበቀ የሪፎርም መሣሪያዎች የአጠቃቀም
ውጤታማነትን የሚያመላክት ሪፖርት፣

 ውጤታማነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት


በማድረግ የመፍትሔ ሃሳቦች እንዲቀርቡላቸው ይፈልጋሉ፡፡
2.5. አገልግሎት ለማግኘት ተገልጋዮች ማሟላት ያለባቸው

ቅድመ ሁኔታዎች

 የሥልጠናና የማማከር አገልግሎት ጥያቄ/ፍላጎት


ማቅረብ፣

 የሪፎርም መሣሪያዎች አተገባበር የውል ስምምነት


ሰነድ መፈራረም፣
21
3.1. የቲም አደረጃጀት

 በዚህ ቲም የተደራጁት አባላት ቁጥር 12 ሲሆኑ፣


 በሥሩ 6 አባላት ያሉት ሁለት ንዑስ ቲሞችን ያካተተ
ነው፡፡

 ይሁን እንጂ የአጠቃላይ የቲም አባላት ተጠሪነት


ለተቋማዊ ለውጥና አቅም ግንባታ ዘርፍ ይሆናል፡፡

22
3.2. የቲም የአሰራር ሥርዓት

 ዳይሬክቶሬቱ/የስራ ክፍሉ በሣምንቱ መጨረሻ ላይ ለ1 ሰዓት


አባላትን በመሰብሰብ ያወያያል፡፡

 የመወያያ አጀንዳዎችም፡-
 በዳይሬክቶሬቱና በግለሰብ ዕቅድ ዝግጅት፣
 በዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፣
 በዕቅድ አፈጻጸም ሂደት በተፈጠሩ ችግሮች ወይም
ክፍተቶች፣

 ለስራ በሚያስፈልጉ የግብአት አቅርቦትና አጠቃቀም


23
ይሆናል፡፡
3.3. የቲም ተግባርና ኃላፊነት

 አቅዶ ወደ ተግባር መግባት፣


 አገልግሎት በስታንዳርድ መስጠት፣
 አፈጻጸምን በጋራ መገምገም፣
 አቅም መገነባባት፣ ግብረ-መልስ መቀበልና መስጠት፣
 መረጃዎችን መሰብሰብ፣ ማደራጀትና ስራ ላይ ማዋል፣
 ውጤትን በጋራና በተናጠል መመዘን፣
 በሥራ ቦታ የሚከሠቱ ችግሮችን በራስ መፍታትና ከአቅም
በላይ የሆኑትን ለሚመለከተው አካል ማቅረብ፣
24
3.4. የሚያስፈልጉ የግብአት አቅርቦቶች

 የአቅም ግንባታ ሥራዎች (የውስጥና የአገር ውጭ


ሥልጠናዎች)፣

 ለጥናት፣ ለሥልጠና፣ ለማማከር አገልግሎትና ለድጋፋዊ


ክትትል የሚያስፈልግ በጀት፣

 ለመስክ ሥራ የሚያገለግል 2 መኪኖች፣


 ለስራ መስሪያ የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች (ጠረጴዛ፣
ወንበር፣ ኤልሲዲ፣ ላፕ ቶፕ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፋክስ፣ ስልክ፣

ስካነርና ሌሎች….)

 ምቹ የስራ ክፍል፣ 25
3.5. የአመራሩ ሚና

 የዳይሬክቶሬቱን/የስራ ክፍሉን ዕቅድ በጋራ አዘጋጅቶ


እንዲተገበር ማስተባበር፣

 የቲም አባላትን ሰብስቦ ማወያየት፣


 በቲሙ የተለዩትን ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ ማድረግ፣
 የአፈጻጸም ግብረ-መልስ መስጠት፣
 የአፈጻጸም መረጃ ማደራጀት፣
 የዳይሬክቶሬቱን/የስራ ክፍሉንና የግለሰብ ፈጻሚዎችን አፈጻጸም
መመዘን፣

 የዳይሬክቶሬቱን/የስራ ክፍሉን የአፈጻጸም ሪፖርት አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል


26
ማቅረብ፣
3.6. ስምምነት የተደረገበትና የጸደቀበት ጊዜ

 የዳይሬክቶሬቱ/የስራ ክፍሉ መተዳደሪያ ሰነዱ ስምምነት


የተደረገበትና የጸደቀበት ጊዜ ከታህሳስ 1 ጀምሮ ሲሆን

 አፈጻጸሙ እየታየ የሚሻሻል ይሆናል፡፡

27
3.7. የቲ ም አባላትና የዳይሬክቶሬቱ/የስራ ክፍሉ ስም ም ነት ሁኔታ
ሀ. የቲም አባላት ስምና ፊርማ
ተ .ቁ የቲ ም አባሉ ስም የ ስራ መ ደቡ መ ጠሪያ ፊርማ
1 ደግፍ ሙ ጨ የ ሪፎርም ጉዳዮች ዋና አማካሪ
2 ባህሩ አባጢቂ »
3 በሪሶ ተሾመ »
4 ብሩክ ቁምቢ »

ለ. የዳይሬ ክቶ ሬ ቱ /የስራ ክፍሉ ስምና ፊርማ


ስም___________________
ፊርማ _________________
ማህተም
28
ውጤታማ የቲም አደረጃጀት

ለተቋማት ተልዕኮ መሳካት አስተዋጽኦ አለው!

29

You might also like